ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰሞኑ በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ግጭት ይቀሰቀሳል የሚሉ ስጋቶች ተጨባጭ አይደሉም ብለዋል። "ወረራ ይፈፀምብናል ብለን አንሰጋም። ለዛ በቂ ዝግጅት አለን። በሠላም የባህር በር ጥያቄያችን እንዲመለስ እንፈልጋለን። ከጎረቤቶቻችን ጋር በጋራ መበልፀግ እንፈልጋለን" ሲሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በሰጡበት ወቅት ተናግረዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ ጠቅላይ ሚኒስትሩ የሰሞኑ በኤርትራ እና በኢትዮጵያ መካከል ግጭት ይቀሰቀሳል የሚሉ ስጋቶች ተጨባጭ አይደሉም ብለዋል። "ወረራ ይፈፀምብናል ብለን አንሰጋም። ለዛ በቂ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T12:13+0300
2025-03-20T12:13+0300
2025-03-20T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ኢትዮጵያ ለቀይ ባህር ስትል ኤርትራን አትወጋም አሉ
12:13 20.03.2025 (የተሻሻለ: 12:44 20.03.2025)
ሰብስክራይብ