ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓርላማ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፦ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት ከ8.4 በመቶ በላይ የኢኮኖሚ እድገት ታስመዘግባለች።በድምሩ በዚህ ዓመት ከ7 ነጥብ 7 ሚሊየን ሄክታር ያላነሰ በስንዴ ሰብል ተሸፍኗል፤ ኢትዮጵያ አሁን ላይ በስንዴ ምርት ከአፍሪካ ቀዳሚ ሆናለች። ኢትዮጵያ ከቡና ወጪ ንግድ ባለፉት ስምንት ወራት 1.2 ቢልዮን ዶላር ዋጋ ያለው ኤክስፖርት አድርጋልች፤ በበጅት ዓመቱ መጨረሻ ቁጥሩ 2 ቢልየን ዶልር ይደርሳል ተብሎ ይጠበቃል፡፡የኢትዮጵያ አየር መንገድ አዲሱ አየር ማረፊያ ግንባታ በሚቀጥሉተ 6 ወራት ይጀመራል። ኢትዮጵያ 3.5 ቢሊየን ዶላር የእዳ ሸግሸግ ማድረግ ችላለች።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ በፓርላማ ካነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች መካከል፦ ኢትዮጵያ በተያዘው በጀት ዓመት ከ8.4 በመቶ... 20.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-20T10:56+0300
2025-03-20T10:56+0300
2025-03-20T11:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ዛሬ በሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት ተገኝተው ከምክር ቤት ለተነሱላቸው ጥያቄዎች ምላሽ በመስጠት ላይ ይገኛሉ
10:56 20.03.2025 (የተሻሻለ: 11:14 20.03.2025)
ሰብስክራይብ