ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሱዳን ግጭት ዙሪያ መከሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሊድ ቢን አብዱልከሪም ኤልኬሬጂ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ መክረዋል። ሚኒስትር ጌዲዮን ሱዳንን በተመለከተ ከሳዑዲው ባለስልጣን ጋር ባደረጉት ውይይት፤ ኢትዮጵያ ገለልተኛ አቋም እንደምታራምድ እና ለሱዳን ችግር መፍትሔ ለማምጣት የሚደረገውን ጥረት እንደምትደግፍ መግለጻቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማሕበራዊ የትሥሥር ገፁ አስታውቋል።የሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር በበኩላቸው፤ ሪያድ የሱዳን ቀውስ መቋጫ እንዲያገኝ ጉዳዩ ከሚመለከታቸው አካላት ጋር በትብብር ትሠራለች ብለዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሱዳን ግጭት ዙሪያ መከሩ
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሱዳን ግጭት ዙሪያ መከሩ
Sputnik አፍሪካ
ኢትዮጵያ እና ሳዑዲ አረቢያ በሱዳን ግጭት ዙሪያ መከሩ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ ከሳዑዲ አረቢያ ምክትል ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋሊድ ቢን አብዱልከሪም ኤልኬሬጂ ጋር በሁለትዮሽ እና ቀጣናዊ ጉዳዮች ዙሪያ ዛሬ በአዲስ አበባ መክረዋል።... 19.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-19T19:43+0300
2025-03-19T19:43+0300
2025-03-19T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий