የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ አስጀመረ በወረቀት ሲሰጥ የነበረው የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ ወደ የዲጂታል ሰርተፊኬት እንዲቀየር መደረጉ፤ ለህክምና ወደ ውጭ ሀገር የሚሄዱ ታካሚዎችን እንግልት የሚቀንስና የአገልግሎት ፈላጊዎችን እርካታ የሚጨምር ነው ተብሏል፡፡ዲጂታላይዝድ የሜዲካል ሰርተፊኬቱ ፎርጂድ ማስረጃዎችን ለመከላከልና ለመቆጣጠር እንደሚያግዝም ተገልጿል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ አስጀመረ
የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ አስጀመረ
Sputnik አፍሪካ
የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ አስጀመረ በወረቀት ሲሰጥ የነበረው የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ ወደ የዲጂታል ሰርተፊኬት እንዲቀየር መደረጉ፤ ለህክምና ወደ... 19.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-19T17:53+0300
2025-03-19T17:53+0300
2025-03-19T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የጥቁር አንበሳ ስፔሻላይዝድ ሆስፒታል በሀገሪቱ ለመጀመሪያ ጊዜ የታካሚዎች የሜዲካል ቦርድ የዲጂታል ሰርተፊኬት አገልግሎት በይፋ አስጀመረ
17:53 19.03.2025 (የተሻሻለ: 19:14 19.03.2025)
ሰብስክራይብ