አስገዳጅ የምሽት ንግድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀየሰዓት ማሻሻያው የተደረገው መዲናዋ አሁን ከደረሰችበት ኢኮኖሚያዊና ማህበረሰባዊ ለውጥ አንፃር መሆኑ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ አመልክቷል።ቢሮው በከተማ አስተዳደሩ ደንብ ቁጥር 185/2017 መሠረት የምሽት የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ተፈጻሚ እንደሚሆን ገልጿል፡፡ደንቡ በመዲናዋ የሚገኙ የንግድ እና የትራንስፖርት አገልግሎት ሰጪ ተቋማት እስከ ምሽት 4፡00 ሰዓት አግልግሎት እንዲሰጡ ያስገድዳል፡፡@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
አስገዳጅ የምሽት ንግድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
አስገዳጅ የምሽት ንግድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
አስገዳጅ የምሽት ንግድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆንየአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀየሰዓት ማሻሻያው የተደረገው መዲናዋ አሁን ከደረሰችበት ኢኮኖሚያዊና ማህበረሰባዊ ለውጥ አንፃር መሆኑ የአዲስ አበባ ንግድ ቢሮ... 19.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-19T15:54+0300
2025-03-19T15:54+0300
2025-03-19T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
አስገዳጅ የምሽት ንግድ እና ትራንስፖርት አገልግሎት ከዛሬ ጀምሮ ተግባራዊ እንደሚሆን የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር አስታወቀ
15:54 19.03.2025 (የተሻሻለ: 19:14 19.03.2025)
ሰብስክራይብ