የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት በመጪው ሰኔ ወር ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ በሩሲያ ቆይታቸው በዩሬዥያ የኢኮኖሚ ሕብረት እና በኢንዶኔዥያ መካከል ነፃ የንግድ ቀጣና ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ሊፈራረሙ እንደሚችሉ የኢንዶኔዥያ ኢኮኖሚ ሚኒስትር ኤርላንጋ ሃርታርቶ መናገራቸው ተዘግቧል።የሩሲያ እና ኢንዶኔዥያ የንግድ፣ የኢኮኖሚ እና የቴክኒክ ትብብር የጋራ ኮሚሽን ሚያዝያ 6 እና 7 በጃካርታ እንደሚገናኝም ሚኒስትሩ ጨምረው ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት በመጪው ሰኔ ወር ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ
የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት በመጪው ሰኔ ወር ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለ
Sputnik አፍሪካ
የኢንዶኔዥያ ፕሬዝዳንት በመጪው ሰኔ ወር ሩሲያን ይጎበኛሉ ተባለፕሬዝዳንት ፕራቦዎ ሱቢያንቶ በሩሲያ ቆይታቸው በዩሬዥያ የኢኮኖሚ ሕብረት እና በኢንዶኔዥያ መካከል ነፃ የንግድ ቀጣና ለመፍጠር የሚያስችል ስምምነት ሊፈራረሙ እንደሚችሉ የኢንዶኔዥያ ኢኮኖሚ... 19.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-19T15:29+0300
2025-03-19T15:29+0300
2025-03-19T15:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий