ዩክሬን ከፑቲን-ትራምፕ ንግግር ጥቂት ሰዓታት በኋላ በሩሲያ ካቭካዝስካያ መንደር የኃይል መሠረተ ልማት ተቋም ላይ በሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት አካሄደች

ሰብስክራይብ
ዩክሬን ከፑቲን-ትራምፕ ንግግር ጥቂት ሰዓታት በኋላ በሩሲያ ካቭካዝስካያ መንደር የኃይል መሠረተ ልማት ተቋም ላይ በሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ጥቃት አካሄደችጥቃቱ በካስፒያን ኮኒሶርቲየም የዘይት ማስተላለፊያ መስመር ነዳጅ አስተላላፊ ተቋም ላይ እንደተካሄደ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴርገልጿል፡፡ በሰው አልባ አውሮፕላን በተካሄደው ጥቃት በአካባቢው 1 ሺህ 700 ካሬ ሜትርን የሸፈነ የእሳት ቃጠሎ ተነስቷል። እነዚህ የኪዬቭ አገዛዝ ድርጊቶች የትራምፕን የሰላም ጅምር ለማደናቀፍ የተደረጉ ትንኮሳዎች መሆናቸውን ሚኒስቴሩ አጽንኦት ሰጥቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0