የዩክሬን ጦር ኃይሎች በቤልጎሮድ ክልል ላይ ያደረሱት ጥቃት እና የሩሲያን ግዛት ድንበር ለመጣስ ያደረጉት ሙከራ በሙሉ እንደተመከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር ኃይሎች በቤልጎሮድ ክልል ላይ ያደረሱት ጥቃት እና የሩሲያን ግዛት ድንበር ለመጣስ ያደረጉት ሙከራ በሙሉ እንደተመከተ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሚኒስቴሩ አክሎም ኪዬቭ የመጀመሪያ መኩራዋ መክሸፉን ተከትሎ በቤልጎሮድ ክልል ላይ ልታደርጋቸው የነበሩ ተጨማሪ ጥቃቶችን ትታ እንደሸሸች ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0