የዩክሬን ጦር በሩሲያ ቤልጎሮድ ከልል ማክሰኞ ማለዳ ወረራ ለማካሄድ ሙከራ አድርጎ እንደነበር የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዩክሬን ጦር በሩሲያ ቤልጎሮድ ከልል ማክሰኞ ማለዳ ወረራ ለማካሄድ ሙከራ አድርጎ እንደነበር የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ ሙከራው ከሩሲያ እና አሜሪካ መሪዎች የስልክ ንግግር በፊት መጥፎ ድባብ ለመፍጠር የተደረገ ጥረት ነው ሲል ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0