ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ" አሉ 

ሰብስክራይብ
ዶናልድ ትራምፕ ከፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ ውይይት አድርጌያለሁ" አሉ  የአሜሪካው ፕሬዝዳንት በሩሲያ እና ዩክሬን መካከል በኃይል መሠረተ ልማት ላይ የሚደርሱ ጥቃቶችን በአስቸኳይ ለማስቆም ከፑቲን ጋር መስማማታቸውን በትሩዝ ሶሻል የማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው አስታውቀዋል። ዩናይትድ ስቴትስ እና ሩሲያ በፍጥነት ሙሉ የተኩስ አቁም ስምምነት ላይ ለመድረስ እንደሚሰሩም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0