በፑቲን-ትራምፕ የስልክ ውይይት ወቅት በዩክሬን የ30-ቀን የተኩስ አቁም ተነሳሽነት ዙርያ የተነሱ ነጥቦች፦

ሰብስክራይብ
በፑቲን-ትራምፕ የስልክ ውይይት ወቅት በዩክሬን የ30-ቀን የተኩስ አቁም ተነሳሽነት ዙርያ የተነሱ ነጥቦች፦ ▪ ፑቲን በጦር ግንባሩ በአጠቃላይ የተኩስ አቁሙን ውጤታማ በሆነ መንገድ መቆጣጠር የሚቻልበት መንገድ አስፈላጊነት ዙሪያ በርካታ ጠቃሚ ነጥቦችን ዘርዝረዋል። ▪ ሩሲያ በዩክሬን የግዳጅ ምልመላዎችን ማቆም እና የዩክሬን ጦር ኃይሎች እንደገና እንዳይታጠቁ ማረጋገጥ አስፈላጊ መሆኑን ጠቁመዋል። ▪ ፑቲን የኪዬቭ አገዛዝ መደራደር ካለመፈለጉ ጋር ተያይዞ ሊመጡ የሚችሉ ስጋቶችን ገልፀው፤ በተደጋጋሚ የተደረሱ ስምምነቶችን እንዳሰናከለ እና እንደጣሰ ተናግረዋል።▪ የዩክሬን ታጣቂዎች በሩሲያ ኩርስክ ክልል ሲቪሎች ላይ የፈጸሙትን አረመኔያዊ የሽብር ወንጀል አንስተዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0