የሶማሊያ ፕሬዝደንት አጃቢ መኪኖች የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸውጥቃቱ የተፈጸመው ከፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግሥት የተነሳ ተሽከርካሪ ወደ ሞቃዲሾ አየር ማረፊያ እያመራ በነበረ ወቅት እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የጸጥታ ኃይሎች በአደጋው ስፍራ መድረሳቸው ተዘግቧል፡፡በጥቃቱ ቢያንስ የአንድ ሰው ህይወት ሲያልፍ ሶስት ሰዎች የመቁሰል አደጋ አጋጥሟቸዋል ተብሏል።የሶማሊያው መሪ ሀሰን ሼክ ሞሐሙድ ምንም አይነት ጉዳት እንዳልደረሰባቸው የሶማሊያ ጋርዲያን አረጋግጧል። ፕሬዝዳንቱ በአሁኑ ወቅት ወደ ሀገሪቱ ግንባር አካባቢዎች በሄሊኮፕተር እንደተወሰዱ ተገልጿል፡፡አሸባሪው የአል-ሻባብ* ቡድን ለጥቃቱ ኃላፊነት ወስዷል።* በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገሮች የታገደ አሸባሪ ድርጅትበእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የሶማሊያ ፕሬዝደንት አጃቢ መኪኖች የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸው
የሶማሊያ ፕሬዝደንት አጃቢ መኪኖች የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸው
Sputnik አፍሪካ
የሶማሊያ ፕሬዝደንት አጃቢ መኪኖች የቦምብ ጥቃት ደረሰባቸውጥቃቱ የተፈጸመው ከፕሬዝዳንቱ ቤተ-መንግሥት የተነሳ ተሽከርካሪ ወደ ሞቃዲሾ አየር ማረፊያ እያመራ በነበረ ወቅት እንደሆነ የሀገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን ዘግበዋል። የጸጥታ ኃይሎች በአደጋው ስፍራ... 18.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-18T16:53+0300
2025-03-18T16:53+0300
2025-03-18T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий