🪖 የሱዳን ጦር  በማዕከላዊ ካርቱም የሚያደርገውን ግስጋሴ እንደቀጠለ አስታወቀ

ሰብስክራይብ
🪖 የሱዳን ጦር  በማዕከላዊ ካርቱም የሚያደርገውን ግስጋሴ እንደቀጠለ አስታወቀየሱዳን ጦር ኃይል በብረት ለበስ ተሽከርካሪዎች በመታገዝ ፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን በማዕከላዊ ካርቱም ከሚገኙ ቁልፍ አካባቢዎች አስወጥቷል ሲሉ የጦሩ ቃል አቀባይ ናቢል አብደላህ ገልጸዋል፡፡ነጻ ከወጡት ተቋማት መካከል የአል ማንሼያ ድልድይ፣ የናይል ማማዎች፣ የመኖሪያ እና የንግድ ማማዎች እና በማዕከላዊ ካርቱም የሚገኘው ትልቁ የሸርዋኒ አውቶቡስ ጣቢያ ይገኙበታል ብለዋል።ይህ በእንዲህ እንዳለ በሰሜን ዳርፉር ግዛት ዋና ከተማ ኤል ፋሸር ጦር ሠራዊቱ ከተባባሪ ክፍሎች፣ ፖሊስ፣ መረጃ እና ልዩ ኃይል ጋር በመሆን በፈጥኖ ደራሹ ሚሊሻዎች ላይ ሰፊ ወታደራዊ ዘመቻ ማካሄዱን ያለፈው አርብ አስታውቋል። በዚህ ተከታታይ ጥቃት በርካታ የጦር መሳሪያ እና ጥይት መያዙን እንዲሁም አማጺያኑ ላይ ከባድ ኪሳራ እንደደረሰ ጦሩ አክሎ ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0