የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር የሚያካሂዱት የስልክ ውይይት ከ12 እስከ 2 ሰዓት እንደሚካሄድ ክሬምሊን ገለጸ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ፕሬዝዳንት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ከአሜሪካው አቻቸው ዶናልድ ትራምፕ ጋር የሚያካሂዱት የስልክ ውይይት ከ12 እስከ 2 ሰዓት እንደሚካሄድ ክሬምሊን ገለጸ በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል ቀድሞውኑ መግባባቶች እንዳሉ የክሬምሊን ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ ተናግረዋል። ሁለቱ መሪዎች የሩሲያ እና አሜሪካን ግንኙነት ስለመመለስ እንዲሁም በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙርያ እንደሚመክሩም አክለዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0