የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ በትምህርት ቤቱ ሰልጥነው የተመረቁት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት የ20ኛ እና የ21ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃዎች እንደሆኑ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል፡፡ በምረቃ ሥነ-ሥርዓቱ ላይ ንግግር ያደረጉት የመከላከያ መሃንዲስ ዋና መምሪያ ሃላፊ ሌተናል ጀኔራል ደስታ አብቼ “ዘማች የሠራዊት አባላት ለወንድም የደቡብ ሱዳን ሕዝብ ተገቢውን ከለላ በማድረግ ኢትዮጵያዊነታችንን በዓለም አደባባይ ከፍ ማድረግ ይጠበቅባችኋል” ብለዋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ
የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ
Sputnik አፍሪካ
የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ በትምህርት ቤቱ ሰልጥነው የተመረቁት የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላት የ20ኛ እና የ21ኛ ሞተራይዝድ ሻለቃዎች እንደሆኑ መከላከያ ሠራዊት... 18.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-18T12:12+0300
2025-03-18T12:12+0300
2025-03-18T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የሁርሶ ኮንቲጀንት ማሰልጠኛ ትምህርት ቤት በደቡብ ሱዳን የሚሠማሩ የሰላም አስከባሪ የሠራዊት አባላቱን አስመረቀ
12:12 18.03.2025 (የተሻሻለ: 12:44 18.03.2025)
ሰብስክራይብ