የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ሀምሳ ቶን ቴምር ለኢትዮጵያ አበረከተ

ሰብስክራይብ
የሳዑዲ አረቢያ መንግሥት ሀምሳ ቶን ቴምር ለኢትዮጵያ አበረከተድጋፉን የተረከቡት የሴቶችና ማህበራዊ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ሁሪያ አሊ፤ የቴምር ስጦታው ለማህበራዊ ችግር ተጋላጭ የሆኑ የሕብረተሰብ ክፍሎችን ለማገዝ እንዲውል ታስቦ እንደተደረገ ተናግረዋል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ደኤታ ምስጋኑ አረጋ በበኩላቸው ለድጋፉ የሳዑዲ አረቢያን መንግሥት  አመስግነው፤ ስጦታው የሁለቱን ሀገራት የሁለትዮሽ ግንኙነት የሚያጠናክር ነው ማለታቸውን የሴቶችና ማህበራዊ ሚኒስቴር አስታውቋል።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
አዳዲስ ዜናዎች
0