የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠበጋዛ ሰርጥ የሚካሄደው የአየር ጥቃት ቀጥሎ ከ200 በላይ ሰዎች መሞታቸውን የሃመስ አስተዳደር የሚዲያ ቢሮ ዘግቧል። "ኔታኒያሁ እና መንግሥታቸው የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመሻር በመወሰናቸው በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን እጣ ፈንታ ጥርጣሬ ውስጥ ከተዋል" ሲል ሃማስ በመግለጫው ተናግሯል። የኋይት ሀውስ ቃል አቀባይ ካሮሊን ሌቪት ምሽቱን በጋዛ ስለተካሄደው ጥቃት እስራኤል ቀደም ብላ ለትራምፕ ማሳወቋን አረጋግጠዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
https://amh.sputniknews.africa
የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠ
የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠ
Sputnik አፍሪካ
የጋዛ የተኩስ አቁም ስምምነት ፈረሠበጋዛ ሰርጥ የሚካሄደው የአየር ጥቃት ቀጥሎ ቢያንስ 100 ሰዎች መሞታቸውን ሮይተርስ ዘግቧል። "ኔታኒያሁ እና መንግሥታቸው የተኩስ አቁም ስምምነቱን ለመሻር በመወሰናቸው በጋዛ የሚገኙ ምርኮኞችን እጣ ፈንታ ጥርጣሬ... 18.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-18T08:38+0300
2025-03-18T08:38+0300
2025-03-18T14:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий