በኦሮሚያ እና በአፋር ክልሎች እሁድ ምሽት የተከሰቱ ተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጦች የፈጠሩት ንዝረት ብዙ ከተሞች መሰማቱ ተነገረ

ሰብስክራይብ
በኦሮሚያ እና በአፋር ክልሎች እሁድ ምሽት የተከሰቱ ተከታታይ የመሬት መንቀጥቀጦች የፈጠሩት ንዝረት ብዙ ከተሞች መሰማቱ ተነገረ እሁድ ሌሊት 6፡20 ላይ በኦሮሚያ ክልል አርሲ ዞን ከአቦምሳ ከተማ 48 ኪ.ሜ ርቆ በሚገኝ ስፍራ በሬክተር ስኬል 4.3 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቶ እንደነበር የአሜሪካ ጂኦሎጂካል ሰርቬይ መረጃ ያሳያል፡፡በተጨማሪም በአፋር ክልል በታላቁ ስምጥ ሸለቆ አካባቢ ምሽት 3:53 ሲል በሬክተር ስኬል 5.5 የተመዘገበ የመሬት መንቀጥቀጥ ተከስቷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0