የማዕድን ደንብ ጥሰዋል የተባሉ ሶስት የቻይና የነዳጅ ኩባንያ ተወካዮች ከኒጄር መባረራቸው ተነገረ የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት የኒጄር መንግሥት በ2024 የወጣውን የማዕድን ደንብ ማሻሻያ ሕግ በመጣስ የቻይና ብሄራዊ ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን፣ ዚንደር የማጣሪያ ኩባንያ እና የምዕራብ አፍሪካ ጋዝ ፓይፕላየን ኩባንያን ከሀገሪቱ አባሯል። የኒጄር ጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት የኮሚኒኬሽን ኃላፊ ኢብራሂም ሃሚዱ "ኩባንያዎቹ በተቻለ መጠን ኒጄራውያን ንዑስ ተቋራጮችን እንዲመርጡ እና አብዛኛዎቹ ንዑስ ተቋራጮች ቻይናውያን እንዳይሆኑ እንጠይቃለን" ማለታቸውን ዘገባቸውን አመላክተዋል።ኩባንያዎቹ ለሀገር ውስጥ ሠራተኞች ፍትሐዊ ክፍያ መክፈል፣ የሀገር ውስጥ አቅራቢዎችን የኮንትራት ኮታ ማክበር፣ ለሀገር ውስጥ ዕቃዎችና አገልግሎቶች ቅድሚያ መስጠት፣ የኒጄሪያውያን ሠራተኞቻቸውን ክህሎት የሚያሻሽል ሥልጠና ማቅረብ፣ የእድገት እድል መስጠት እና የቴክኖሎጂ ሽግግር ማድረግ አልቻሉም ነው የተባለው፡፡ በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማዕድን ደንብ ጥሰዋል የተባሉ ሶስት የቻይና የነዳጅ ኩባንያ ተወካዮች ከኒጄር መባረራቸው ተነገረ
የማዕድን ደንብ ጥሰዋል የተባሉ ሶስት የቻይና የነዳጅ ኩባንያ ተወካዮች ከኒጄር መባረራቸው ተነገረ
Sputnik አፍሪካ
የማዕድን ደንብ ጥሰዋል የተባሉ ሶስት የቻይና የነዳጅ ኩባንያ ተወካዮች ከኒጄር መባረራቸው ተነገረ የሃገር ውስጥ መገናኛ ብዙኃን እንደዘገቡት የኒጄር መንግሥት በ2024 የወጣውን የማዕድን ደንብ ማሻሻያ ሕግ በመጣስ የቻይና ብሄራዊ ፔትሮሊየም ኮርፖሬሽን፣... 17.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-17T11:15+0300
2025-03-17T11:15+0300
2025-03-17T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማዕድን ደንብ ጥሰዋል የተባሉ ሶስት የቻይና የነዳጅ ኩባንያ ተወካዮች ከኒጄር መባረራቸው ተነገረ
11:15 17.03.2025 (የተሻሻለ: 13:44 17.03.2025)
ሰብስክራይብ