ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 200 የሚጠጉ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞችን በብሄራዊ ቤተ-መንግሥት ተቀብለው ሁለተኛውን የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወኑ

ሰብስክራይብ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ 200 የሚጠጉ የተለያዩ ሀገራት ስደተኞችን በብሄራዊ ቤተ-መንግሥት ተቀብለው ሁለተኛውን የኢፍጣር መርሃ ግብር አከናወኑ እንግዶቹ በቅርቡ የታደሰውን ብሄራዊ ቤተ-መንግሥት የመጎብኘት እድል እንዳገኙም ጠቅላይ ሚኒስትሩ በማህበራዊ ሚዲያ ትስስር ገፃቸው ባጋሩት ጽሁፍ ጠቁመዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0