🪖 የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል ሱድዛ ከተማ በስተምዕራብ 100 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን እንደከበበ የሩሲያ ሠራዊት አስታወቀ "በመድፍ እየተደበደቡ ነው። ይህ እውነተኛ ከበባ ነው። ማንም አያመልጥም" ሲል የሩሲያ የሰሜን ጦር ቡድን መኮንን ቅዳሜ ዕለት ለስፑትኒክ ተናግሯል። ከቅርብ ሳምንታት ወዲህ በኩርስክ ክልል የመልሶ ማጥቃት ዘመቻውን አጠናክሮ የቀጠለው የሩሲያ ጦር፤ የድንበር ከተማ የሆነችው ሱድዛን ጨምሮ በዩክሬን ኃይሎች በቁጥጥር ሥር የነበሩ በርካታ አካባቢዎችን አስመልሷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
🪖 የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል ሱድዛ ከተማ በስተምዕራብ 100 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን እንደከበበ የሩሲያ ሠራዊት አስታወቀ
🪖 የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል ሱድዛ ከተማ በስተምዕራብ 100 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን እንደከበበ የሩሲያ ሠራዊት አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
🪖 የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል ሱድዛ ከተማ በስተምዕራብ 100 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን እንደከበበ የሩሲያ ሠራዊት አስታወቀ "በመድፍ እየተደበደቡ ነው። ይህ እውነተኛ ከበባ ነው። ማንም አያመልጥም" ሲል የሩሲያ የሰሜን ጦር ቡድን መኮንን ቅዳሜ... 16.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-16T18:38+0300
2025-03-16T18:38+0300
2025-03-16T19:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
🪖 የሩሲያ ጦር በኩርስክ ክልል ሱድዛ ከተማ በስተምዕራብ 100 የሚጠጉ የዩክሬን ወታደሮችን እንደከበበ የሩሲያ ሠራዊት አስታወቀ
18:38 16.03.2025 (የተሻሻለ: 19:14 16.03.2025)
ሰብስክራይብ