በአሜሪካ በማዕበል እና አዉሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 28 ደረሰ ከዚህ ውስጥ 15ቱ በአውሎ ንፋስ እንደሞቱ ኤቢሲ ኒውስ ዘግቧል።አርካንሳስ፣ ኤለኖይ፣ ኢንዲያና፣ ኬንታኪ፣ ሚሲሲፒ፣ ሚዙሪ እና ቴክሳስ ግዛቶች ላይ በደረሰው ማዕበል እና አውሎ ንፋስ ምክንያት 138 ሚሊዮን ያህል ሰዎች ለአደጋ ተጋልጠዋል። በተጨማሪም በከባድ የአየር ሁኔታ የተነሱ የሰደድ እሳቶች ቀድሞውኑ ተስፋፍተዋል። በእነዚህ ቦታዎች ከ100 በላይ የእሳት ቃጠሎዎች ተከስተዋል። ጉዳት በደረሰባቸው አካባቢዎች በመኖሪያ ቤቶች እና ሕንጻዎች ላይ መጠነ ሰፊ ውድመት እንዲሁም የኃይል አቅርቦት መቆራረጥ አጋጥሟል። ከ300 ሺህ በላይ ተጠቃሚዎች መብራት አጥተዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአሜሪካ በማዕበል እና አዉሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 28 ደረሰ
በአሜሪካ በማዕበል እና አዉሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 28 ደረሰ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ በማዕበል እና አዉሎ ነፋስ የሞቱ ሰዎች ቁጥር 28 ደረሰ ከዚህ ውስጥ 15ቱ በአውሎ ንፋስ እንደሞቱ ኤቢሲ ኒውስ ዘግቧል።አርካንሳስ፣ ኤለኖይ፣ ኢንዲያና፣ ኬንታኪ፣ ሚሲሲፒ፣ ሚዙሪ እና ቴክሳስ ግዛቶች ላይ በደረሰው ማዕበል እና አውሎ ንፋስ... 16.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-16T16:33+0300
2025-03-16T16:33+0300
2025-03-16T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий