የደቡብ እና የምስራቅ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጉዳይ የማያደርጉት ስብሰባ ዛሬ እና ነገ በዚምባብዌ አንደሚካሄድ ተገለጸ የስብሰባው አላማ በአንጎላ ፕሬዝዳንት ጃዎ ሎሬንሶ አደራዳሪነት በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ መንግሥት እና በኤም 23 አማፂያን መካከል ማክሰኞ እለት በሉዋንዳ ለሚደረገው ውይይት መዘጋጀት እንደሆነ የኮንጎ ሚዲያዎች ዘግበዋል። ተሳታፊዎች በደቡብ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ሀገራት ጠቅላይ ኤታማዦር ሹሞች እና የጦር አዛዦች በሚያቀርቡት ሪፖርት ላይ ይወያያሉ። ሪፖርቱ በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ እና በኤም23 መካከል ያለውን ግጭት ማስቆም፣ ሕዝቡ እርዳታ እንዲያገኝ ማድረግ እና ለቀጣይ የፖለቲካ ምክክር ፍኖተ ካርታ መፍጠር ላይ ያተኩራል ተብሏል። የሀራሬው ስብሰባ የሳድክ እና የምስራቅ አፍሪካ ማህበረሰብ መሪዎች በታንዛኒያ ዳሬሰላም ባወጡት የጋራ የመሪዎች ውሳኔ መሠረት የተዘጋጀ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የደቡብ እና የምስራቅ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጉዳይ የማያደርጉት ስብሰባ ዛሬ እና ነገ በዚምባብዌ አንደሚካሄድ ተገለጸ
የደቡብ እና የምስራቅ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጉዳይ የማያደርጉት ስብሰባ ዛሬ እና ነገ በዚምባብዌ አንደሚካሄድ ተገለጸ
Sputnik አፍሪካ
የደቡብ እና የምስራቅ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጉዳይ የማያደርጉት ስብሰባ ዛሬ እና ነገ በዚምባብዌ አንደሚካሄድ ተገለጸ የስብሰባው አላማ በአንጎላ ፕሬዝዳንት ጃዎ ሎሬንሶ አደራዳሪነት በኮንጎ... 16.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-16T14:37+0300
2025-03-16T14:37+0300
2025-03-16T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የደቡብ እና የምስራቅ አፍሪካ የውጭ ጉዳይ እና የመከላከያ ሚኒስትሮች በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ጉዳይ የማያደርጉት ስብሰባ ዛሬ እና ነገ በዚምባብዌ አንደሚካሄድ ተገለጸ
14:37 16.03.2025 (የተሻሻለ: 15:14 16.03.2025)
ሰብስክራይብ