ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የዓመቱን የአፍጢር መርሃ ግብር አከናወኑ መርሃ ግብሩ በቅርቡ በታደሰው ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ቅዳሜ ተካሂዷል። የአፍጢሩ ተሳታፊዎች ብሔራዊ ቤተ-መንግሥቱን የመጎብኘት እድል እንዳገኙም የጠቅላይ ሚኒስትር ፅህፈት ቤት ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የዓመቱን የአፍጢር መርሃ ግብር አከናወኑ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የዓመቱን የአፍጢር መርሃ ግብር አከናወኑ
Sputnik አፍሪካ
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የዓመቱን የአፍጢር መርሃ ግብር አከናወኑ መርሃ ግብሩ በቅርቡ በታደሰው ብሔራዊ ቤተ-መንግሥት ቅዳሜ ተካሂዷል። የአፍጢሩ ተሳታፊዎች ብሔራዊ ቤተ-መንግሥቱን... 16.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-16T11:04+0300
2025-03-16T11:04+0300
2025-03-16T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ በዝቅተኛ የኑሮ ሁኔታ ላይ ከሚገኙ የኅብረተሰብ ክፍሎች ጋር የዓመቱን የአፍጢር መርሃ ግብር አከናወኑ
11:04 16.03.2025 (የተሻሻለ: 11:44 16.03.2025)
ሰብስክራይብ