የአፍሪካ ሮቦቲክስ ቻምፒዮንሺፕ በአዲስ አበባ ተካሄደ

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሮቦቲክስ ቻምፒዮንሺፕ በአዲስ አበባ ተካሄደ በሳይንስ ሙዚየም በተካሄደው ውድድር የአንደኛ ደረጃ ተማሪዎች የፈጠራ ውጤቶቻቸውን አቅርበዋል። በውድድሩ ከሜዳ ውጭ የወጡ ኳሶችን በመሰብሰብ እገዛ የሚያደርግ ሮቦት ቀርቧል። የአፍሪካ ሮቦቲክስ ቻምፒዮንሺፕ 2025 አዘጋጅ ኢትዮ ሮቦቲክስ አስተባባሪ የሆነችው ቤተልሔም ሀብታሙ ውድድሩ ተማሪዎቹ አቅማቸውን የሚያሳዩበት እንደሆነ ገልጻለች። "የዚህ ውድድር ዓላማ አቅማቸውን ማሳያት ነው። ሁለም ተሰብስበው ይዘው የመጡትን ያሳያሉ። ከዛም ሀገራቸውን በዓለም አቀፍ መድረክ ይወክላሉ። በተጨማሪም በርካታ ተማሪዎች የትምህርት እንዲሁም ዓለም አቀፍ ተቋማትን የመቀላቀል እድል ያገኛሉ" ስትል አብራርታለች።ተንቀሳቃሽ ምስሎቹ በስፑትኒክ ዘጋቢ የተቀረፁ ናቸው። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0