"ቀጣዩ የቤኒን ፕሬዝዳንት ለእኔ፣ ለሀገሬ፣ ለቤተሰቤ እና ለማሕበረሰቤ ፕሬዝዳንት ይሆናል" ሲሉ የቤኒን ፕሬዝዳንት ተናገሩ ፓትሪስ ታሎን ለሶስተኛ የስልጣን ዘመን እንደማይወዳደሩ አርብ እለት አረጋግጠዋል። የሀገሪቱ ሕገ-መንግሥት ሶስተኛ የስልጣን ዘመን ይከለክላል። "ደግሜ እላለሁ፤ ለምርጫ አልወዳደርም። ይህ ጥያቄ የሚያናድድ ሆኖ አግኝቼዋለሁ። ማንም ሰው ከሁለት የስልጣን ዘመን በላይ ማገልገል እንዳይችል ሕገ-መንግስቱን ያጠናከርኩት እራሴው ነኝ" ብለዋል። በተጨማሪም ባለፉት አስርት ዓመታት የተመዘገቡ ስኬቶች እንዳይቀለበሱ ተተኪያቸውን በጥንቃቄ እንደሚመርጡ ገልጸዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
"ቀጣዩ የቤኒን ፕሬዝዳንት ለእኔ፣ ለሀገሬ፣ ለቤተሰቤ እና ለማሕበረሰቤ ፕሬዝዳንት ይሆናል" ሲሉ የቤኒን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
"ቀጣዩ የቤኒን ፕሬዝዳንት ለእኔ፣ ለሀገሬ፣ ለቤተሰቤ እና ለማሕበረሰቤ ፕሬዝዳንት ይሆናል" ሲሉ የቤኒን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
"ቀጣዩ የቤኒን ፕሬዝዳንት ለእኔ፣ ለሀገሬ፣ ለቤተሰቤ እና ለማሕበረሰቤ ፕሬዝዳንት ይሆናል" ሲሉ የቤኒን ፕሬዝዳንት ተናገሩ ፓትሪስ ታሎን ለሶስተኛ የስልጣን ዘመን እንደማይወዳደሩ አርብ እለት አረጋግጠዋል። የሀገሪቱ ሕገ-መንግሥት ሶስተኛ የስልጣን ዘመን... 15.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-15T16:14+0300
2025-03-15T16:14+0300
2025-03-15T16:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
"ቀጣዩ የቤኒን ፕሬዝዳንት ለእኔ፣ ለሀገሬ፣ ለቤተሰቤ እና ለማሕበረሰቤ ፕሬዝዳንት ይሆናል" ሲሉ የቤኒን ፕሬዝዳንት ተናገሩ
16:14 15.03.2025 (የተሻሻለ: 16:44 15.03.2025)
ሰብስክራይብ