ኢብራሄም ትራኦሬ “ብርኪናፋሶ የሽብርተኝነት መቀበርያ ትሆናለች” አሉ

ሰብስክራይብ
ኢብራሄም ትራኦሬ “ብርኪናፋሶ የሽብርተኝነት መቀበርያ ትሆናለች” አሉለሀገራቸው ከተዋደቁ ወታደሮች ቤተሰቦች ጋር የተገናኙት የቡርኪናፋሶ ፕሬዝዳንት ኢብራሂም ትራኦሬ ሽብርተኝነትን እንደሚያጠፉ ቃል ገብተዋል። "እስከመጨረሻው ድረስ እንበቀላቸዋለን። በትውልድ ሀገራችን ላይ መሳሪያ ያነሱ ሁሉ ይጠፋሉ" ብለዋል። ከመጋቢት 2 እስከ 4 ድረስ በተካሄደው ስብሰባ ባሎቻቸው ለሞቱባቸው ሴቶች እና ወላጅ አልባ ልጆች እንክብካቤ ማድረግን የተመለከቱ ውይይቶች ተደርገዋል። የልጆች ትምህርት፣ ባሎቻቸው የሞቱባቸው ሴቶች እና ወላጅ አልባ ህጻናትን ወደ ማህበረሰብ እና የሥራ ሕይወጥ መቀላቀል፣ ለሥራ ፈጣራ የገንዘብ ድጋፍ ማድረግ፤ የውይይቱ ቁልፍ ጉዳዮች ነበሩ።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0