የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በግማሽ የበጀት ዓመት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጅስቲክስ በግማሽ የበጀት ዓመት ከ9 ቢሊየን ብር በላይ ያልተጣራ ትርፍ ማግኘቱን አስታወቀይህ የተገለጸው የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ሆልዲንግ ሥራ ኃላፊዎች በኢትዮጵያ የባሕር ትራንስፖርትና ሎጀስቲክስ ተቋም ምልከታ ባደረጉበት ወቅት ነው።ተቋሙ 3.9 ሚሊየን ቶን የገቢና የወጪ ንግድ ጭነት አገልግሎት በመስጠት ትርፉን እንዳገኘ ተገልጿል።ከታክስ በፊት የተገኘው 9.3 ቢሊየን ብር ትርፍ ከባለፈው ዓመት ተመሳሳይ ወቅት ጋር ሲነፃፀር የ188 በመቶ ብልጫ እንዳለውም ተመላክቷል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0