የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ባህር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩበሩሲያ ባህር ኃይል ምክትል አዛዥ አድሚራል ቭላዲሚር ቮሮቢቭ የሚመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ተቋማትን፣ ጠቅላይ መምሪያውን እና ቢሾፍቱ የሚገኘውን ማሰልጠኛ ማዕከል ጉብኝቷል።በተጨማሪም ሩሲያ ከኢትዮጵያ ባህር ኃይል ጋር በጋራ ልትሠራባቸው እና ትብብር ልታደርግባቸው በምትችላቸው ጉዳዮች ዙርያ ውይይት ማድረጋቸውን የኢትዮጵያ መከላከያ ሠራዊት አስታውቋል። የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ምክትል አዛዥ ኮሞዶር ጀማል ቱፊሳ ትብብሩ በስልጠና እና አቅም ግንባታ ዙሪያ እንደሚያተኩርና በዓለም አቀፍ ውሃ ላይ የኢትዮጵያን ጥቅም ለማስጠበቅ ዝግጁነቷን የበለጠ ለማጠናከር የሚያግዝ ውይይት ተደርጓል ብለዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ባህር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ባህር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ባህር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩበሩሲያ ባህር ኃይል ምክትል አዛዥ አድሚራል ቭላዲሚር ቮሮቢቭ የሚመራ የልዑካን ቡድን የኢትዮጵያ ባህር ኃይል ተቋማትን፣ ጠቅላይ መምሪያውን እና ቢሾፍቱ የሚገኘውን... 14.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-14T18:13+0300
2025-03-14T18:13+0300
2025-03-14T18:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ እና ሩሲያ ባህር ኃይሎች በትብብር መሥራት በሚችሉባቸው ጉዳዮች ዙሪያ ተወያዩ
18:13 14.03.2025 (የተሻሻለ: 18:44 14.03.2025)
ሰብስክራይብ