የአንጎላው ፕሬዝዳንት ጃዎ ሎሬንሶ መሃል አዲስ አበባ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ሰብስክራይብ
የአንጎላው ፕሬዝዳንት ጃዎ ሎሬንሶ መሃል አዲስ አበባ በሚገኘው የዓድዋ ድል መታሰቢያ ሙዚየም የአበባ ጉንጉን አኖሩ የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ከውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዴኤታ አምባሳደር ብርቱካን አያኖ ጋር በመሆን ሙዚየሙን ጎብኝተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0