የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን ትራምፕ አስታወቁውይይቱን አስመልክቶ የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ትራምፕ በማህበራዊ ትሥሥር ገጻቸው ባጋሩት ጽሁፍ በዩክሬን ዙሪያ ያለውን ሁኔታ ለመፍታት "በጣም ጥሩ እድል" አለ ብለዋል፡፡ዶናልድ ትራምፕ አክለውም ፕሬዝዳንት ፑቲን በኩርስክ ክልል "ሙሉ በሙሉ በሩሲያ ወታደሮች ለተከበቡ" የዩክሬን ጦር ኃይሎች ምህረት እንዲያድርጉም ጠይቀዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን ትራምፕ አስታወቁ
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን ትራምፕ አስታወቁ
Sputnik አፍሪካ
የአሜሪካው ፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ ከሩሲያው አቻቸው ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን አስታወቁትራምፕ በዩክሬን ዙሪያ ያለውን ሁኔታ ለመፍታት "በጣም ጥሩ እድል" አለ ብለዋል፡፡ዶናልድ ትራምፕ ፕሬዝዳንት... 14.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-14T16:59+0300
2025-03-14T16:59+0300
2025-03-14T18:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የአሜሪካ ፕሬዝዳንት የመካከለኛው ምስራቅ መልዕክተኛ ስቲቭ ዊትኮፍ ከሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ጋር ሐሙስ ዕለት "በጣም ጥሩ እና ውጤታማ" ውይይት ማድረጋቸውን ትራምፕ አስታወቁ
16:59 14.03.2025 (የተሻሻለ: 18:14 14.03.2025)
ሰብስክራይብ