በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የህዳሴን ግድብ ጎበኙ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ቴሬኪንን ጨምሮ ሌሎች የዲፕሎማቲክ ልዑካን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቀረበ ግብዣ መሠረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሚገኘውን የህዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር አብርሃም በላይ ለዲፕሎማቶቹ የግድቡን ግንባታ በተመለከተ ወቅታዊ መረጃ እንደሰጡ በኢትዮጵያ የሩሲያ ኤምባሲ አስታውቋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የህዳሴን ግድብ ጎበኙ
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የህዳሴን ግድብ ጎበኙ
Sputnik አፍሪካ
በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር የህዳሴን ግድብ ጎበኙ በኢትዮጵያ የሩሲያ አምባሳደር ይቭጌኒ ቴሬኪንን ጨምሮ ሌሎች የዲፕሎማቲክ ልዑካን በውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በቀረበ ግብዣ መሠረት በቤኒሻንጉል ጉሙዝ የሚገኘውን የህዳሴ ግድብ ጎብኝተዋል። በጉብኝቱ ወቅት... 14.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-14T11:45+0300
2025-03-14T11:45+0300
2025-03-14T12:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий