የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንጎላ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጃዎ ሌሪንሶን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ እንዲሁም በአፍሪካ ሕብረት ጉዳዮች ዙርያ ውይይት እንዳደረጉ በማህበራዊ ትሥሥር ገፃቸው አስታውቀዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ የአንጎላ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጃዎ ሌሪንሶን በፅህፈት ቤታቸው ተቀብለው በሁለትዮሽ እንዲሁም በአፍሪካ... 14.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-14T11:28+0300
2025-03-14T11:28+0300
2025-03-14T11:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር እና የአንጎላው መሪ በሁለትዮሽ ጉዳዮች ላይ ውይይት አደረጉ
11:28 14.03.2025 (የተሻሻለ: 11:44 14.03.2025)
ሰብስክራይብ