14ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በዛሬው እለት ተከፈተ

ሰብስክራይብ
14ኛው ኢትዮ-ቻምበር ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት በዛሬው እለት ተከፈተ በኤግዚቢሽን ማዕከል የተከፈተውን ዓለም አቀፍ የንግድ ትርኢት፤ የንግድ እና ቀጣናዊ ትሥሥር ከኢትዮጵያ የንግድና ዘርፍ ማህበራት ጋር በመሆን እንዳዘጋጀው ተገልጿል።በንግድ ትርኢቱ የልምድ ልውውጦች፣ የቴክኖሎጂ ቅብብል እንዲሁም ንግዱን ያማከሉ ስብሰባዎች እንደሚኖሩ ታውቋል።እስከ መጋቢት 8 ድረስ በሚቆየው የንግድ ትርኢት ከተለያዩ ሀገራት የተውጣጡ በርካታ የንግድ ተቋማት ይሳተፋሉ ተብሏል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0