አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አደረጉ

ሰብስክራይብ
አዲሱ የአፍሪካ ሕብረት ኮሚሽን ሊቀመንበር ማህሙድ አሊ የሱፍ ከተሰናባች የኮሚሽኑ አመራሮች ጋር ዛሬ ይፋዊ የስልጣን ርክክብ አደረጉ                                     በሕብረቱ ዋና መቀመጫ አዲስ አበባ በተካሄደው የርክክብ ሥነ-ሥርዓት የአንጎላ ፕሬዝዳንት እና የወቅቱ የአፍሪካ ሕብረት ሊቀመንበር ጆአዎ ሎሬንሶ፣ ተሰናባች እና አዲስ የሕብረቱ ኮሚሽን አመራሮች እና ሌሎች እንግዶች ተገኝተዋል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0