በዩክሬን የታቀደው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለዩክሬን ጦር ጊዜያዊ እረፍት ነው ሲሉ የክሬምሊን አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
በዩክሬን የታቀደው ጊዜያዊ የተኩስ አቁም ለዩክሬን ጦር ጊዜያዊ እረፍት ነው ሲሉ የክሬምሊን አማካሪ ዩሪ ኡሻኮቭ ተናገሩ ኡሻኮቭ ሩሲያ ጥቅሞቿን እና ስጋቶቿን ያገናዘበ ዘላቂ ሰላማዊ መፍትሄ ትፈልጋለች ሲሉ ተናግርዋል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0