ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ የውጭ ሀገራት ወታደሮች መሠማራታቸውን አልቀበልም አለች

ሰብስክራይብ
ሩሲያ ዩክሬን ውስጥ የውጭ ሀገራት ወታደሮች መሠማራታቸውን አልቀበልም አለችበዩክሬን የሚደረግ የውጭ ሀገራት ወታደራዊ ስምሪት ከሩሲያ ጋር ግጭት ውስጥ እንደመግባት እንደሚቆጠር እና ሞስኮም ምላሽ እንደምትሰጥ የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0