በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረኩባንያው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ከበቆሎ ምርት ስታርች ማምረት መጀመሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን አስታውቋል፡፡ፓሮን ትሬዲንግ ሁለት ሄክታር መሬት ላይ የማሽን ተከላዎችን እንዳከናወነ እና ለሚያመርታቸው ምርቶች ግብዓት የሚሆን ጥሬ እቃ ለማግኘት ከ4 ሺ በላይ አርሶ አደሮች ጋር የገበያ ትሥሥር እንደፈጠረ ታውቋል።ኩባንያው አሁን ላይ ለ300 የአካባቢው ወጣቶች ቋሚ ሥራ ያስገኘ ሲሆን በሙሉ አቅሙ መሥራት ሲጀምር ከ1 ሺህ በላይ ለሆኑ ዜጎች የሥራ እድል እንደሚፈጥር ተገልጿል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረ
በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረ
Sputnik አፍሪካ
በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረኩባንያው ፓሮን ትሬዲንግ የማሽን ተከላ ሥራዎችን በማጠናቀቅ ከበቆሎ ምርት ስታርች ማምረት መጀመሩን የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን... 13.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-13T14:45+0300
2025-03-13T14:45+0300
2025-03-13T15:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በ500 ሚሊዮን ብር ካፒታል በባህር ዳር ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ውስጥ የገባ ሀገር በቀል ኩባንያ የሙከራ ምርት ጀመረ
14:45 13.03.2025 (የተሻሻለ: 15:14 13.03.2025)
ሰብስክራይብ