ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የምስራቅ አፍሪካ የባህል እና ጥበባት ፌስቲቫል ልታስተናግድ ነው

ሰብስክራይብ
ኢትዮጵያ ሁለተኛውን የምስራቅ አፍሪካ የባህል እና ጥበባት ፌስቲቫል ልታስተናግድ ነውፌስቲቫሉ "የባህልና ጥበባት ለቀጣናዊ የሕዝብ ለሕዝብ ትሥሥር" በሚል መሪ ቃል ከመጪው መጋቢት 11 እስከ መጋቢት 14 እንደሚካሄድ የባህል እና ስፖርት ሚኒስትር ሸዊት ሻንካ ተናግረዋል፡፡በአዲስ ኢንተርናሽናል ኮንቬንሽን ማዕከል የሚካሄደው የባህልና ጥበባት ፌስቲቫል በርካታ ዝግጅቶችን ጨምሮ የኢትዮጵያ ባህልና ጥበብ የሚቀርቡበት እንደሆነ ተገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0