የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የደቡብ ሱዳን መሪዎች በሀገሪቱ የሰፈነውን ውጥረት እንዲያረግቡ እና ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ አሳሰቡ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ የደቡብ ሱዳን መሪዎች በሀገሪቱ የሰፈነውን ውጥረት እንዲያረግቡ እና ልዩነቶቻቸውን በሰላማዊ መንገድ እንዲፈቱ አሳሰቡ ኢጋድ በደቡብ ሱዳን ወቅታዊ ሁኔታ ለመምከር በጠራው 43ኛው አስቸኳይ የበየነ መረብ ጉባኤ ላይ ተሳትፎ ያደረጉት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ጌዲዮን ጢሞቴዎስ፤ ኢትዮጵያ ለሰላም፣ መረጋጋት እና ትብብር ያላትን ቁርጠኝነት አረጋግጠዋል ሲል የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር በማህበራዊ ትሥሥር ገፁ አስታውቋል።የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኢትዮጵያ በአባል ሀገራት እና ኢጋድ የተቀናጀ ጥረት ደቡብ ሱዳን ወደ ዘላቂ ሰላምና ልማት ጎዳና እንድታመራ የምታደርገውን ጥረት እንደመትቀጥልም ገልጸዋል፡፡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0