የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪያ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፖርክ የአበባ ጉንጉን አኖሩ

ሰብስክራይብ
የኩባ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሩኖ ኤድዋርዶ ሮድሪጌዝ ፓሪያ በኢትዮ-ኩባ ወዳጅነት ፖርክ የአበባ ጉንጉን አኖሩ የሚኒስትሩ ጉብኝት የኢትዮጵያ እና ኩባ የሁለትዮሽ የዲፕሎማሲ ግኑኘነት የተጀመረበትን 50ኛ ዓመት ምክንያት በማድረግ የተደረገ እንደሆነ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር አስታውቋል። ሚኒስትሩ "የኢትዮጵያ እና የኩባ ወዳጅነት ዘመን ተሻጋሪ" ነው ማለታቸውን መሥሪያ ቤቱ ጨምሮ ገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0