የሩሲያ ወታደሮች በኩርስክ ክልል የሚገኙ አምስት መንደሮችን ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የሩሲያ ወታደሮች በኩርስክ ክልል የሚገኙ አምስት መንደሮችን ነፃ እንዳወጡ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ መንደሮቹ ካዛችያ ሎክንያ፣ ፔርቪ ክንያዚህ፣ ቭቶሮይ ክንያዚህ፣ ዛሞስትዬ እና ሚርኒ እንደሆኑ ሚኒስቴሩ ገልጿል፡፡በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0