ክሬምሊን አሜሪካ በዩክሬን ግጭት ዙርያ ላቀረበችው የተኩስ አቁም ስምምነት እቅድ ምላሽ ሰጠች

ሰብስክራይብ
ክሬምሊን አሜሪካ በዩክሬን ግጭት ዙርያ ላቀረበችው የተኩስ አቁም ስምምነት እቅድ ምላሽ ሰጠችየሩሲያ ፕሬዝዳንት ቃል አቀባይ ዲሚትሪ ፔስኮቭ የሰጡት መግለጫ፦ 🟠 ሩሲያ የአሜሪካ እና ዩክሬንን ንግግር ተከትሎ የወጡ መግለጫዎችን በጥንቃቄ እያጤነች ነው፡፡🟠 ሞስኮ የአሜሪካ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሩቢዮ እና የፕሬዝዳንት ትራምፕ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ ዋልትዝ በሳዑዲ አረቢያ ስለተደረጉት ንግግሮች ዝርዝር ማብራሪያ ይሰጣሉ ብላ ትገምታለች፡፡🟠 በመጪዎቹ ቀናት ግኑኝነቶች ለማካሄድ ታቅዷል፡፡🟠 ሩሲያ በታቀደው የተኩስ አቁም ስምምነት ሃሳብ ላይ በቅድሚያ ከአሜሪካ መረጃ ማግኘት ትፈልጋለች።🟠 ክሬምሊን በሩሲያ እና በአሜሪካ መካከል በሚደረገው ግኑኝነት የከፍተኛ ደረጃ የስልክ ውይይት ሃሳብ ልታስተናግድ ትችላለች፡፡🟠 ምንም አይነት ስምምነት ባይኖርም አስፈላጊ ከሆነ በፑቲን እና በትራምፕ መካከል በአስቸኳይ የስልክ ውይይት እንዲካሄድ ማድረግ ይቻላል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0