በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ ጥቃቱ በቤልድዌይን ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሶማሊያ ጦር ኃይል ተወካዮች ወጣቶች አሸባሪው አልሸባብ* ላይ የታወጀውን ጦርነት እንዲቀላቀሉ እያሳሰቡ በነበረበት ወቅት ቃሂራ በተባለ ሆቴል ላይ እንደተፈጸመ የሀገር ውስጥ ሚዲያዎች ዘግበዋል፡፡ከጥቃቱ ሰለባዎች መካከል ከሀገሪቱ ትላልቅ ጎሳዎች የአንዱ አባል የሆኑ በርካታ የሀገር ሽማግሌዎች እና ከፍተኛ የጸጥታ ኃላፊ እንደሚገኙበት ዘገባው አክሏል። አል-ሻባብ ለጥቃቱ ሃላፊነቱን ወስዷል።ከማህበራዊ ትሥሥር ገፆች የተገኙ ቪዲዮዎች * በሩሲያ እና በሌሎች በርካታ ሀገራት የታገደ አሸባሪ ድርጅትበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክ ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ
በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ
Sputnik አፍሪካ
በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ ጥቃቱ በቤልድዌይን ከተማ የሀገር ሽማግሌዎች እና የሶማሊያ ጦር ኃይል ተወካዮች ወጣቶች አሸባሪው አልሸባብ* ላይ የታወጀውን ጦርነት እንዲቀላቀሉ እያሳሰቡ በነበረበት... 12.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-12T17:00+0300
2025-03-12T17:00+0300
2025-03-12T17:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
በሶማሊያ ሂራን ክልል በሆቴል ላይ በተፈጸመ የሽብር ጥቃት ከ10 በላይ ሰዎች ተገደሉ
17:00 12.03.2025 (የተሻሻለ: 17:44 12.03.2025)
ሰብስክራይብ