የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ባለብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እንዲቋቋም ወሰነ

ሰብስክራይብ
የኢትዮጵያ ኢንቨስትመንት ቦርድ ባለብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን እንዲቋቋም ወሰነቦርዱ ውሳኔው ላይ የደረሰው ከ78 ሚሊዮን ዶላር በላይ ያስመዘገቡ የግል ባለሀብቶች ባቀረቡት ጥያቄ መሠረት እንደሆነ የኢንቨስትመንት ኮሚሽን አስታውቋል፡፡ቦርዱ በጥያቄው ላይ በስፋት ከተወያየ በኃላ ባለብዙ ዘርፍ ልዩ የኢኮኖሚ ዞን ሆኖ እንዲሰየም እና ጥያቄ አቅራቢዎቹም በፍጥነት ወደ ሥራ እንዲገቡ ውሳኔ አሳልፏል።በተጨማሪም የኢንቨስትመንት ቦርዱ የልዩ ኢኮኖሚ ዞን አሰያየም፣ የመሬት አመዳደብ እና አጠቃቀም መመርያን ጨምሮ በሌሎች ጉዳዮች ላይ ውሳኔ መስጠቱ ተገልጿል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0