የአፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ፣ የፕላንና የኢኮኖሚ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ

ሰብስክራይብ
የአፍሪካ ሀገራት የፋይናንስ፣ የፕላንና የኢኮኖሚ ሚኒስትሮች ጉባኤ ዛሬ በአዲስ አበባ ተጀመረ ለ57ኛ ግዜ የሚካሄደው ይህ ጉባኤ የአፍሪካ ነጻ የንግድ ቀጣና ስምምነት ትግበራ ላይ እንደሚያተኩር ተገልጿል።ጉባኤው ከመጋቢት 3 እስከ መጋቢት 9 ድረስ በአፍሪካ የኢኮኖሚ ኮሚሽን ይካሄዳል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0