የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የዩክሬን ግጭት እንዲቆም ኪዬቭ ግዛት መልቀቅ ይኖርባታል ማለታቸውን ዘገባዎች አመላከቱ

ሰብስክራይብ
የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ የዩክሬን ግጭት እንዲቆም ኪዬቭ ግዛት መልቀቅ ይኖርባታል ማለታቸውን ዘገባዎች አመላከቱ “ሩሲያ ዩክሬንን ሙሉ ለሙሉ መውረር አትችልም፡፡ ዩክሬንም ምክንያታዊ በሆነ ጊዜ ውስጥ ሩሲያ ከ2014 በፊት ወደነበረችበት ቦታ እንድተመለስ ማስገደድ እንደማትችል ግልጽ ነው" ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ማርኮ ሩቢዮ መናገራቸውን ኒው ዮርክ ታይምስ ዘግቧል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0