በኤክስ መተግበሪያ ላይ ከተፈጸመው መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት ጀርባ የዩክሬን አይፒ አድራሻ እንደተገኘ የኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ ይፋ አደረገ

ሰብስክራይብ
በኤክስ መተግበሪያ ላይ ከተፈጸመው መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት ጀርባ የዩክሬን አይፒ አድራሻ እንደተገኘ የኤክስ ባለቤት ኤለን መስክ ይፋ አደረገ "ምን እንደተፈጠረ በትክክል እርግጠኛ አይደለንም፡፡ ሆኖም የአይ ፒ መነሻቸው ከዩክሬን የሆኑ ኮምፒውተሮች የኤክስ ስርዓትን ለመጣል መጠነ ሰፊ የሳይበር ጥቃት ሙከራ አድርገዋል" ሲል ኤለን መስክ ለፎክስ ኒውስ ተናግሯል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0