ዩክሬን በድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ ባካሄደችው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ከሩሲያ ወደ ሃንጋሪ የሚገባው ነዳጅ መቆሙን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ዩክሬን በድሩዝባ የነዳጅ ማስተላለፊያ ጣቢያ ላይ ባካሄደችው የሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት ከሩሲያ ወደ ሃንጋሪ የሚገባው ነዳጅ መቆሙን የሃንጋሪ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ ዩክሬን በወሳኝ የሃንጋሪ የኃይል አቅርቦት መሰረተ ልማቶች ላይ ያደረሰችውን ጥቃት ቡዳፔስት በሉዓላዊነቷ ላይ የተሰነዘረ ጥቃት አድርጋ ትቆጥረዋለች ሲሉ ሚኒስትሩ ፒተር ሲያሪቶ አስገንዝበዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0