337 የዩክሬን ድሮኖቸ ትላንት ሌሊት ብቻ በሩሲያ ሰማይ ላይ ተመትተው እንደወደቁ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
337 የዩክሬን ድሮኖቸ ትላንት ሌሊት ብቻ በሩሲያ ሰማይ ላይ ተመትተው እንደወደቁ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀበኩርስክ ክልል ከፍተኛ ቁጥር ያለው ሰው አልባ አውሮፕላን (126) ተመትቶ ወድቋል፡፡ በሞስኮ ክልል 91፣ በብራያንስክ 38 እና በቤልጎሮድ 25 ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተመትተዋል።በተጨማሪም በራያዛን 22፣ በካሉጋ 10 እና በሊፕስክ እና ኦርዮል ክልሎች ስምንት ሰው አልባ አውሮፕላኖች ተመትተው ወድቀዋል። የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አክሎም በቮሮኔዝ ስድስት እና በኒዥኒ ኖቭጎሮድ ደግሞ ሶስት ሰው አልባ አውሮፕላኖች መመታታቸውን ገልጿል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦   APK ፋይል ሊንክ  ስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0